-
ኢያሱ 15:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር።
-
-
ኢያሱ 15:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ከኤቅሮን በስተ ምዕራብ በአሽዶድ በኩል ያሉት አካባቢዎች በሙሉና መንደሮቻቸው።
-
-
1 ሳሙኤል 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ፍልስጤማውያኑ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከማረኩ+ በኋላ ከኤቤንዔዘር ወደ አሽዶድ አመጡት።
-