-
2 ዜና መዋዕል 11:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሮብዓም መኖሪያውን በኢየሩሳሌም አድርጎ በይሁዳ የተመሸጉ ከተሞችን ገነባ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 11:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በከተሞቹም ሁሉ ትላልቅ ጋሻዎችና ጦር አስቀመጠ፤ ከተሞቹንም እጅግ አጠናከራቸው። ይሁዳንና ቢንያምንም መግዛቱን ቀጠለ።
-