ኢያሱ 14:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ ይሖዋ በዚያ ዕለት ቃል የገባውን ይህን ተራራማ አካባቢ ስጠኝ። የተመሸጉ ታላላቅ ከተሞች+ ያሏቸው ኤናቃውያን+ በአካባቢው እንደሚኖሩ በዚያ ቀን ሰምተህ የነበረ ቢሆንም ይሖዋ ከእኔ ጋር እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፤+ ይሖዋም በገባው ቃል መሠረት ድል አድርጌ አባርራቸዋለሁ።”+ 13 በመሆኑም ኢያሱ ባረከው፤ ኬብሮንንም ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ ርስት አድርጎ ሰጠው።+
12 ስለዚህ ይሖዋ በዚያ ዕለት ቃል የገባውን ይህን ተራራማ አካባቢ ስጠኝ። የተመሸጉ ታላላቅ ከተሞች+ ያሏቸው ኤናቃውያን+ በአካባቢው እንደሚኖሩ በዚያ ቀን ሰምተህ የነበረ ቢሆንም ይሖዋ ከእኔ ጋር እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፤+ ይሖዋም በገባው ቃል መሠረት ድል አድርጌ አባርራቸዋለሁ።”+ 13 በመሆኑም ኢያሱ ባረከው፤ ኬብሮንንም ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ ርስት አድርጎ ሰጠው።+