2 ዜና መዋዕል 17:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ኢዮሳፍጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያየለ ሄደ፤+ በይሁዳም ምሽጎችንና+ የማከማቻ ከተሞችን+ መገንባቱን ተያያዘው።