ኢሳይያስ 57:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የምታሾፉት በማን ላይ ነው? አፋችሁን የምትከፍቱትና ምላሳችሁን የምታወጡትስ በማን ላይ ነው? እናንተ የዓመፅ ልጆች፣የሐሰትም* ልጆች አይደላችሁም?+ 5 በትላልቅ ዛፎች መካከል፣ቅጠሉ በተንዠረገገም ዛፍ ሥር ሁሉ በስሜት የተቃጠላችሁ፣+በሸለቆዎች* ውስጥ፣ በቋጥኞች መካከልልጆችን የምታርዱ አይደላችሁም?+
4 የምታሾፉት በማን ላይ ነው? አፋችሁን የምትከፍቱትና ምላሳችሁን የምታወጡትስ በማን ላይ ነው? እናንተ የዓመፅ ልጆች፣የሐሰትም* ልጆች አይደላችሁም?+ 5 በትላልቅ ዛፎች መካከል፣ቅጠሉ በተንዠረገገም ዛፍ ሥር ሁሉ በስሜት የተቃጠላችሁ፣+በሸለቆዎች* ውስጥ፣ በቋጥኞች መካከልልጆችን የምታርዱ አይደላችሁም?+