ዘኁልቁ 4:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀአትን ወንዶች ልጆች+ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች መሠረት ቁጠሩ፤ 3 በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ እንዲሠራ በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉትን ዕድሜያቸው ከ30+ እስከ 50 ዓመት+ የሆኑትን ሁሉ ቁጠሩ።+ 1 ዜና መዋዕል 23:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የቀአት ወንዶች ልጆች አምራም፣ ይጽሃር፣+ ኬብሮን እና ዑዚኤል+ ሲሆኑ በአጠቃላይ አራት ነበሩ።
2 “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀአትን ወንዶች ልጆች+ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች መሠረት ቁጠሩ፤ 3 በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ እንዲሠራ በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉትን ዕድሜያቸው ከ30+ እስከ 50 ዓመት+ የሆኑትን ሁሉ ቁጠሩ።+