1 ነገሥት 7:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 በተጨማሪም ኪራም+ ገንዳዎቹን፣ አካፋዎቹንና+ ጎድጓዳ ሳህኖቹን+ ሠራ። ኪራምም በይሖዋ ቤት ለንጉሥ ሰለሞን ያከናውን የነበረውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ።+ የሠራቸውም ነገሮች እነዚህ ነበሩ፦
40 በተጨማሪም ኪራም+ ገንዳዎቹን፣ አካፋዎቹንና+ ጎድጓዳ ሳህኖቹን+ ሠራ። ኪራምም በይሖዋ ቤት ለንጉሥ ሰለሞን ያከናውን የነበረውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ።+ የሠራቸውም ነገሮች እነዚህ ነበሩ፦