-
1 ዜና መዋዕል 26:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በምሥራቅ በኩል ስድስት ሌዋውያን ነበሩ፤ በሰሜን በኩል በየቀኑ አራት፣ በደቡብ በኩል በየቀኑ አራት እንዲሁም ግምጃ ቤቶቹን+ ሁለት ሁለት ሆነው ይጠብቁ ነበር፤
-
-
1 ዜና መዋዕል 26:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የቆሬያውያንና የሜራራውያን ወንዶች ልጆች የበር ጥበቃ ምድብ ይህ ነበር።
-