ዘካርያስ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ብርና ወርቅ ወስደህ አክሊል* ሥራ፤ ከዚያም በየሆጼዴቅ ልጅ በሊቀ ካህናቱ በኢያሱ+ ራስ ላይ አድርገው።