ሐጌ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “‘ወደ ተራራው ወጥታችሁ ጥርብ እንጨት አምጡ።+ እኔ ደስ እንድሰኝበትና እንድከበርበት+ ቤቱን ሥሩ’+ ይላል ይሖዋ።”