ዕዝራ 10:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከኤላም+ ወንዶች ልጆች ማታንያህ፣ ዘካርያስ፣ የሂኤል፣+ አብዲ፣ የሬሞት እና ኤልያስ፤ ዕዝራ 10:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እነዚህ ሁሉ ባዕዳን ሚስቶችን ያገቡ ናቸው፤+ እነሱም ሚስቶቻቸውን ከነልጆቻቸው አሰናበቱ።+