ነህምያ 13:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በተጨማሪም በእነዚያ ቀናት አሽዶዳውያን፣+ አሞናውያንና ሞዓባውያን+ ሴቶችን ያገቡ* አይሁዳውያን መኖራቸውን አወቅኩ።+