-
1 ዜና መዋዕል 24:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ዳዊት፣ ከአልዓዛር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከሳዶቅ+ እንዲሁም ከኢታምር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከአሂሜሌክ ጋር ሆኖ የአሮንን ዘሮች በተሰጣቸው የአገልግሎት ኃላፊነት መሠረት መደባቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 24:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሦስተኛው ለሃሪም፣ አራተኛው ለሰኦሪም፣
-
-
ዕዝራ 10:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከሃሪም+ ወንዶች ልጆች ማአሴያህ፣ ኤልያስ፣ ሸማያህ፣ የሂኤል እና ዖዝያ፤
-