-
1 ዜና መዋዕል 24:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ዳዊት፣ ከአልዓዛር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከሳዶቅ+ እንዲሁም ከኢታምር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከአሂሜሌክ ጋር ሆኖ የአሮንን ዘሮች በተሰጣቸው የአገልግሎት ኃላፊነት መሠረት መደባቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 24:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሰባተኛው ለሃቆጽ፣ ስምንተኛው ለአቢያህ፣+
-
-
ነህምያ 3:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከእሱ ቀጥሎ የሃቆጽ ልጅ የሆነው የዑሪያህ ልጅ መሬሞት+ ከኤልያሺብ ቤት መግቢያ አንስቶ እስከ ኤልያሺብ ቤት መጨረሻ ድረስ ያለውን ሌላኛውን ክፍል ጠገነ።
-