1 ነገሥት 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የእስራኤል ሰዎች በሙሉ በሰባተኛው ወር ማለትም በኤታኒም* ወር በሚከበረው በዓል* ላይ ንጉሥ ሰለሞን ፊት ተሰበሰቡ።+