-
ዕዝራ 4:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በኢየሩሳሌም የነበረውን የአምላክን ቤት የመገንባቱ ሥራ የተቋረጠው በዚህ ጊዜ ነበር፤ እስከ ፋርሱ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ የንግሥና ዘመን ሁለተኛ ዓመት ድረስም ሥራው ባለበት ቆመ።+
-
-
ዕዝራ 6:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በዚያን ጊዜ ንጉሥ ዳርዮስ ትእዛዝ ሰጠ፤ እነሱም በባቢሎን የሚገኘውን ውድ ነገሮች የሚቀመጡበትን ግምጃ ቤት* መረመሩ።
-