-
ዘሌዋውያን 27:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ይሖዋ በሲና ተራራ+ ላይ በሙሴ አማካኝነት ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
-
-
ዘኁልቁ 36:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሖዋ በኢያሪኮ በሚገኘው በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ላይ ለነበሩት እስራኤላውያን በሙሴ አማካኝነት የሰጣቸው ትእዛዛትና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው።+
-
-
ዘዳግም 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 “የአባቶቻችሁ አምላክ ይሖዋ እንድትወርሷት በሚሰጣችሁ ምድር ላይ በሕይወት በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ በጥንቃቄ ልትፈጽሟቸው የሚገቡ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው።
-
-
ነህምያ 9:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ነገሥታታችን፣ መኳንንታችን፣ ካህናታችንም ሆኑ አባቶቻችን ሕግህን አልጠበቁም፤ ደግሞም እነሱን ለማስጠንቀቅ ብለህ ለሰጠሃቸው ትእዛዛትም ሆነ ማሳሰቢያዎች ትኩረት አልሰጡም።*
-