-
ዘዳግም 28:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “እኔ ዛሬ የማዝህን የእሱን ትእዛዛትና ደንቦች በሙሉ በጥንቃቄ የማትፈጽምና የአምላክህን የይሖዋን ቃል የማትሰማ ከሆነ ግን እነዚህ ሁሉ እርግማኖች ይወርዱብሃል፤ ተከታትለውም ይደርሱብሃል፦+
-
-
ዘዳግም 28:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 የምድርህን ፍሬና ያመረትከውን ሁሉ የማታውቀው ሕዝብ ይበላዋል፤+ አንተም ሁልጊዜ ትጭበረበራለህ፤ ደግሞም ትረገጣለህ።
-