-
ነህምያ 5:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሌሎቹም “የምግብ እጥረት በተከሰተበት ወቅት እህል ለማግኘት ስንል ማሳችንን፣ የወይን እርሻችንንና ቤታችንን መያዣ አድርገን ሰጥተናል” አሉ።