1 ዜና መዋዕል 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የኤልጳዓል ወንዶች ልጆች ኤቤር፣ ሚሻም፣ ኦኖን+ እንዲሁም ሎድንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞች የቆረቆረው ሻሜድ፣ ነህምያ 11:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የቢንያም ሰዎች ደግሞ ከጌባ+ ጀምሮ በሚክማሽ፣ በጋያ፣ በቤቴል+ እና በሥሯ* ባሉት ከተሞች፣ ነህምያ 11:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በሎድ እና በኦኖ+ እንዲሁም በእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ሸለቆ ተቀመጡ።