መዝሙር 68:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 አምላክ ከታላቅ መቅደሱ ሲወጣ፣* ፍርሃት* ያሳድራል።+ እሱ ለሕዝቡ ብርታትና ኃይል የሚሰጥየእስራኤል አምላክ ነው።+ አምላክ ይወደስ። መዝሙር 138:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በተጣራሁ ቀን መለስክልኝ፤+ደፋርና* ብርቱ አደረግከኝ።+ ኢሳይያስ 41:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ