ነህምያ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ ነገሩን በልቤ ካጤንኩ በኋላ የተከበሩትን ሰዎችና የበታች ገዢዎቹን “እያንዳንዳችሁ ከገዛ ወንድማችሁ ላይ ወለድ እየተቀበላችሁ* ነው” በማለት ወቀስኳቸው።+ በተጨማሪም በእነሱ የተነሳ ታላቅ ስብሰባ ጠራሁ።
7 ስለዚህ ነገሩን በልቤ ካጤንኩ በኋላ የተከበሩትን ሰዎችና የበታች ገዢዎቹን “እያንዳንዳችሁ ከገዛ ወንድማችሁ ላይ ወለድ እየተቀበላችሁ* ነው” በማለት ወቀስኳቸው።+ በተጨማሪም በእነሱ የተነሳ ታላቅ ስብሰባ ጠራሁ።