-
ዘሌዋውያን 25:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ምክንያቱም እነሱ ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው ባሪያዎቼ ናቸው።+ እንደ ባሪያ ራሳቸውን መሸጥ የለባቸውም።
-
-
ዘዳግም 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 አንተም በግብፅ ምድር ባሪያ እንደነበርክና አምላክህ ይሖዋ በብርቱ እጅና በተዘረጋ ክንድ ከዚያ እንዳወጣህ አስታውስ።+ አምላክህ ይሖዋ የሰንበትን ቀን እንድታከብር ያዘዘህ ለዚህ ነው።
-