-
ዕዝራ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የወርቅና የብር ዕቃዎቹ በአጠቃላይ 5,400 ነበሩ። ሸሽባጻርም ግዞተኞቹ+ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ እነዚህን ዕቃዎች ሁሉ ይዞ ወጣ።
-
-
ማቴዎስ 1:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ወደ ባቢሎን ከተጋዙ በኋላ ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤
ሰላትያል ዘሩባቤልን ወለደ፤+
-