-
1 ዜና መዋዕል 6:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ዳዊት፣ ታቦቱ በይሖዋ ቤት ከተቀመጠ በኋላ በዚያ የሚዘመረውን መዝሙር እንዲመሩ የሾማቸው እነዚህ ነበሩ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 6:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ወንድሙ አሳፍ+ በቀኙ በኩል ሆኖ ያገለግል ነበር፤ አሳፍ የቤራክያህ ልጅ፣ የሺምአ ልጅ፣
-