ዕዝራ 2:68, 69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 ከአባቶች ቤት መሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ኢየሩሳሌም ወደነበረው ወደ ይሖዋ ቤት ሲደርሱ ቤቱን በቀድሞ ቦታው ላይ መልሶ ለመገንባት+ ለእውነተኛው አምላክ ቤት የፈቃደኝነት መባዎችን አቀረቡ።+ 69 እነሱም ለሥራው ማስኬጃ እንዲሆን እንደየአቅማቸው 61,000 የወርቅ ድራክማ፣* 5,000 የብር ምናን*+ እና 100 የካህናት ቀሚስ ለግምጃ ቤቱ ሰጡ።
68 ከአባቶች ቤት መሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ኢየሩሳሌም ወደነበረው ወደ ይሖዋ ቤት ሲደርሱ ቤቱን በቀድሞ ቦታው ላይ መልሶ ለመገንባት+ ለእውነተኛው አምላክ ቤት የፈቃደኝነት መባዎችን አቀረቡ።+ 69 እነሱም ለሥራው ማስኬጃ እንዲሆን እንደየአቅማቸው 61,000 የወርቅ ድራክማ፣* 5,000 የብር ምናን*+ እና 100 የካህናት ቀሚስ ለግምጃ ቤቱ ሰጡ።