ነህምያ 9:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የሹዋ፣ ባኒ፣ ቃድሚኤል፣ ሸባንያህ፣ ቡኒ፣ ሸረበያህ፣+ ባኒ እና ኬናኒ ለሌዋውያኑ በተሠራው ከፍ ያለ መድረክ ላይ ቆመው+ ወደ አምላካቸው ወደ ይሖዋ ጮኹ።