ዘፀአት 7:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔ ደግሞ የፈርዖን ልብ እንዲደነድን እፈቅዳለሁ፤+ በግብፅ ምድርም ምልክቶቼንና ተአምራቴን አበዛለሁ።+ ዘዳግም 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋም በግብፅ፣ በፈርዖንና በቤተሰቡ ሁሉ ላይ+ ታላላቅና አጥፊ የሆኑ ድንቅ ምልክቶችንና ተአምራትን+ ዓይናችን እያየ ፈጸመ።