ዘኁልቁ 14:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እነሱ ግን በትዕቢት ወደ ተራራው አናት ወጡ፤+ ሆኖም የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦትና ሙሴ ከሰፈሩ መካከል ንቅንቅ አላሉም።+