ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይህ የደረሰው ነቢያቷ በሠሩት ኃጢአትና ካህናቷ በፈጸሙት በደል የተነሳ ነው፤+እነሱ በመካከሏ የነበሩትን ጻድቃን ደም አፍስሰዋል።+ נ [ኑን] 14 ታውረው በየጎዳናው ተቅበዘበዙ።+ በደም ስለተበከሉ+ማንም ልብሳቸውን ለመንካት አይደፍርም።
13 ይህ የደረሰው ነቢያቷ በሠሩት ኃጢአትና ካህናቷ በፈጸሙት በደል የተነሳ ነው፤+እነሱ በመካከሏ የነበሩትን ጻድቃን ደም አፍስሰዋል።+ נ [ኑን] 14 ታውረው በየጎዳናው ተቅበዘበዙ።+ በደም ስለተበከሉ+ማንም ልብሳቸውን ለመንካት አይደፍርም።