ነህምያ 9:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “በዚህም ሁሉ የተነሳ በጽሑፍ የሰፈረ ጽኑ ስምምነት እናደርጋለን፤+ ስምምነቱም በመኳንንታችን፣ በሌዋውያናችንና በካህናታችን ማኅተም የጸደቀ ይሆናል።”+