-
ዘኁልቁ 28:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘ይሁንና በሰንበት ቀን፣+ አንድ ዓመት የሆናቸውን እንከን የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች እንዲሁም በዘይት የተለወሰ ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ከመጠጥ መባው ጋር ታቀርባላችሁ።
-