ዘፍጥረት 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሣራም በቂርያትአርባ+ ይኸውም በከነአን ምድር+ በሚገኘው በኬብሮን+ ሞተች፤ አብርሃምም በሣራ ሞት ያዝንና ያለቅስ ጀመር። ኢያሱ 14:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ኬብሮን ከዚያ በፊት ቂርያትአርባ+ ተብላ ትጠራ ነበር (አርባ በኤናቃውያን መካከል ታላቅ ሰው ነበር)። ምድሪቱም ከጦርነት አረፈች።+