ኢያሱ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር። ኢያሱ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በሸፌላ+ የነበሩት ከተሞች እነዚህ ናቸው፦ ኤሽታዖል፣ ጾራ፣+ አሽና፣ ኢያሱ 19:40, 41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሰባተኛው ዕጣ+ ለዳን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። 41 የርስታቸውም ወሰን ጾራ፣+ ኤሽታዖል፣ ኢርሻሜሽ፣