ነህምያ 12:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሹዋ ዮአቂምን ወለደ፤ ዮአቂምም ኤልያሺብን+ ወለደ፤ ኤልያሺብም ዮያዳን+ ወለደ። 11 ዮያዳም ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።