ኤርምያስ 31:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “በዚያን ጊዜ ድንግሊቱ በደስታ ትጨፍራለች፤ወጣቶቹና ሽማግሌዎቹም በአንድነት በደስታ ይጨፍራሉ።+ ሐዘናቸውን ወደ ሐሴት እለውጠዋለሁ።+ ከሐዘናቸው ተላቀው እንዲጽናኑና ደስ እንዲሰኙ አደርጋለሁ።+
13 “በዚያን ጊዜ ድንግሊቱ በደስታ ትጨፍራለች፤ወጣቶቹና ሽማግሌዎቹም በአንድነት በደስታ ይጨፍራሉ።+ ሐዘናቸውን ወደ ሐሴት እለውጠዋለሁ።+ ከሐዘናቸው ተላቀው እንዲጽናኑና ደስ እንዲሰኙ አደርጋለሁ።+