ዕዝራ 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የየሆጼዴቅ ልጅ የሹዋና+ አብረውት የሚያገለግሉት ካህናት እንዲሁም የሰላትያል+ ልጅ ዘሩባቤልና+ ወንድሞቹ በእውነተኛው አምላክ ሰው በሙሴ ሕግ+ ውስጥ በተጻፈው መሠረት በላዩ ላይ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችን ለማቅረብ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ ሠሩ። ሐጌ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የሰላትያል+ ልጅ ዘሩባቤል፣+ የየሆጼዴቅ+ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱና የቀረው ሕዝብ በሙሉ የአምላካቸውን የይሖዋን ድምፅ እንዲሁም ነቢዩ ሐጌ የተናገረውን ቃል ሰሙ፤ አምላካቸው ይሖዋ ልኮታልና፤ ሕዝቡም ከይሖዋ የተነሳ ፈሩ። ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዮዳ የዮናን ልጅ፣ዮናን የሬስ ልጅ፣ሬስ የዘሩባቤል ልጅ፣+ዘሩባቤል የሰላትያል ልጅ፣+ሰላትያል የኔሪ ልጅ፣
2 የየሆጼዴቅ ልጅ የሹዋና+ አብረውት የሚያገለግሉት ካህናት እንዲሁም የሰላትያል+ ልጅ ዘሩባቤልና+ ወንድሞቹ በእውነተኛው አምላክ ሰው በሙሴ ሕግ+ ውስጥ በተጻፈው መሠረት በላዩ ላይ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችን ለማቅረብ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ ሠሩ።
12 የሰላትያል+ ልጅ ዘሩባቤል፣+ የየሆጼዴቅ+ ልጅ ሊቀ ካህናቱ ኢያሱና የቀረው ሕዝብ በሙሉ የአምላካቸውን የይሖዋን ድምፅ እንዲሁም ነቢዩ ሐጌ የተናገረውን ቃል ሰሙ፤ አምላካቸው ይሖዋ ልኮታልና፤ ሕዝቡም ከይሖዋ የተነሳ ፈሩ።