ነህምያ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚህም በላይ ንጉሡ በይሁዳ ምድር ገዢያቸው አድርጎ ከሾመኝ+ ጊዜ አንስቶ ማለትም ንጉሥ አርጤክስስ+ ከነገሠ ከ20ኛው ዓመት+ አንስቶ እስከ 32ኛው ዓመት+ ድረስ ይኸውም ለ12 ዓመት ያህል እኔም ሆንኩ ወንድሞቼ ለገዢው የሚገባውን ቀለብ አልበላንም።+
14 ከዚህም በላይ ንጉሡ በይሁዳ ምድር ገዢያቸው አድርጎ ከሾመኝ+ ጊዜ አንስቶ ማለትም ንጉሥ አርጤክስስ+ ከነገሠ ከ20ኛው ዓመት+ አንስቶ እስከ 32ኛው ዓመት+ ድረስ ይኸውም ለ12 ዓመት ያህል እኔም ሆንኩ ወንድሞቼ ለገዢው የሚገባውን ቀለብ አልበላንም።+