ነህምያ 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሹዋ ዮአቂምን ወለደ፤ ዮአቂምም ኤልያሺብን+ ወለደ፤ ኤልያሺብም ዮያዳን+ ወለደ። ነህምያ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይህ ከመሆኑ ቀደም ብሎ የአምላካችን ቤት* ግምጃ ቤቶች*+ ኃላፊ፣ የጦብያ+ ዘመድ የሆነው ካህኑ ኤልያሺብ+ ነበር። ነህምያ 13:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከሊቀ ካህናቱ ከኤልያሺብ+ ልጅ ከዮያዳ+ ወንዶች ልጆች መካከል አንዱ የሆሮናዊው የሳንባላጥ+ አማች ሆኖ ነበር። በመሆኑም ከአጠገቤ አባረርኩት።