2 ዜና መዋዕል 26:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በተጨማሪም ዖዝያ በኢየሩሳሌም በማዕዘን በር፣+ በሸለቆ በርና+ የቅጥሩ ማጠናከሪያ በሚገኝበት ስፍራ ጠንካራ ማማዎችን+ ሠራ።