ኢሳይያስ 22:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እናንተም በዳዊት ከተማ ቅጥር ላይ ያሉትን በርካታ ክፍተቶች ትመለከታላችሁ።+ በታችኛውም ኩሬ ውኃ ታጠራቅማላችሁ።+