ዕዝራ 10:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከቤባይ+ ወንዶች ልጆች የሆሃናን፣ ሃናንያህ፣ ዛባይ እና አትላይ፤ ዕዝራ 10:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እነዚህ ሁሉ ባዕዳን ሚስቶችን ያገቡ ናቸው፤+ እነሱም ሚስቶቻቸውን ከነልጆቻቸው አሰናበቱ።+