መዝሙር 88:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 88 የመዳኔ አምላክ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣+በቀን እጮኻለሁ፤በሌሊትም በፊትህ እቀርባለሁ።+ ሉቃስ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ታዲያ አምላክ በትዕግሥት የሚይዛቸውና+ ቀን ከሌት ወደ እሱ የሚጮኹት ምርጦቹ+ ፍትሕ እንዲያገኙ አያደርግም?