ነህምያ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከእነሱ ቀጥሎ ያለውን ደግሞ የተቆአ+ ሰዎች ጠገኑ፤ ሆኖም ከእነሱ መካከል ታዋቂ የሆኑት ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ በማድረግ* አለቆቻቸው በሚያሠሩት ሥራ መካፈል አልፈለጉም።
5 ከእነሱ ቀጥሎ ያለውን ደግሞ የተቆአ+ ሰዎች ጠገኑ፤ ሆኖም ከእነሱ መካከል ታዋቂ የሆኑት ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ በማድረግ* አለቆቻቸው በሚያሠሩት ሥራ መካፈል አልፈለጉም።