ዘዳግም 32:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ይሖዋ ሕዝቡን ይዳኛል፤+አገልጋዮቹ አቅም እንዳነሳቸው፣ረዳት የለሽና ደካማ የሆኑት ብቻ እንደቀሩ ሲያይለእነሱ ያዝንላቸዋል።*+ 2 ሳሙኤል 22:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ጠላቶቼ ከእኔ እንዲሸሹ ታደርጋለህ፤*+እኔም የሚጠሉኝን አጠፋለሁ።*+