አስቴር 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አስቴርም እንዲህ ስትል መለሰች፦ “ንጉሡን ደስ የሚያሰኘው ከሆነ+ በሹሻን* የሚኖሩት አይሁዳውያን ዛሬ ተግባራዊ ያደረጉትን ሕግ+ ነገም እንዲደግሙት ይፈቀድላቸው፤ አሥሩ የሃማ ልጆችም በእንጨት ላይ ይሰቀሉ።”+ አስቴር 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በሹሻን* የሚኖሩት አይሁዳውያን አዳር+ በተባለው ወር 14ኛ ቀን ላይ በድጋሚ ተሰበሰቡ፤ በሹሻንም* 300 ሰዎችን ገደሉ፤ ይሁንና አንድም ምርኮ አልወሰዱም።
13 አስቴርም እንዲህ ስትል መለሰች፦ “ንጉሡን ደስ የሚያሰኘው ከሆነ+ በሹሻን* የሚኖሩት አይሁዳውያን ዛሬ ተግባራዊ ያደረጉትን ሕግ+ ነገም እንዲደግሙት ይፈቀድላቸው፤ አሥሩ የሃማ ልጆችም በእንጨት ላይ ይሰቀሉ።”+
15 በሹሻን* የሚኖሩት አይሁዳውያን አዳር+ በተባለው ወር 14ኛ ቀን ላይ በድጋሚ ተሰበሰቡ፤ በሹሻንም* 300 ሰዎችን ገደሉ፤ ይሁንና አንድም ምርኮ አልወሰዱም።