2 ዜና መዋዕል 20:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኢዮሳፍጥ ይህን ሲሰማ ፈራ፤ ይሖዋንም ለመፈለግ ቆርጦ ተነሳ።*+ በመሆኑም በመላው ይሁዳ ጾም አወጀ።