አስቴር 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከንጉሡ የቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት አንዱ የሆነው ሃርቦና+ እንዲህ አለ፦ “ሃማ፣ የንጉሡ ሕይወት እንዲተርፍ ሴራውን ላጋለጠው+ ለመርዶክዮስ የመሰቀያ እንጨትም አዘጋጅቷል።+ እንጨቱ 50 ክንድ* ቁመት ያለው ሲሆን በሃማ ቤት ቆሟል።” በዚህ ጊዜ ንጉሡ “በዚያው እንጨት ላይ ስቀሉት” አለ።
9 ከንጉሡ የቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት አንዱ የሆነው ሃርቦና+ እንዲህ አለ፦ “ሃማ፣ የንጉሡ ሕይወት እንዲተርፍ ሴራውን ላጋለጠው+ ለመርዶክዮስ የመሰቀያ እንጨትም አዘጋጅቷል።+ እንጨቱ 50 ክንድ* ቁመት ያለው ሲሆን በሃማ ቤት ቆሟል።” በዚህ ጊዜ ንጉሡ “በዚያው እንጨት ላይ ስቀሉት” አለ።