-
ኢዮብ 5:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እኔ ብሆን ኖሮ አምላክን እለምን ነበር፤
ጉዳዬንም ለአምላክ አቀርብ ነበር፤
9 እሱ ታላላቅና የማይመረመሩ ነገሮችን ያደርጋል፤
ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ድንቅ ነገሮች ይሠራል።
-
-
ኢዮብ 11:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ምነው ልብህን ብታዘጋጅ፣
እጆችህንም ወደ እሱ ብትዘረጋ!
-
-
ኢዮብ 22:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ሁሉን ቻይ ወደሆነው አምላክ ብትመለስ ትታደሳለህ፤+
ክፋትን ከድንኳንህ ብታርቅ፣
-