-
ኢዮብ 11:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እጅህ መጥፎ ነገር የሚሠራ ከሆነ አርቀው፤
በድንኳኖችህም ውስጥ ክፋት አይኑር።
-
-
ኢዮብ 11:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ብሩህ ይሆናል፤
ጨለማውም እንኳ እንደ ንጋት ይሆናል።
-